Welcome | እንኳን ደህና መጡ

Debre Genet Amanuel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church is committed to preserving and proclaiming the apostolic faith through divine liturgy, the Holy Sacraments, prayer, spiritual guidance, and compassionate care. Rooted in the faith and sacred traditions of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, the parish welcomes all who seek to worship God, deepen their spiritual life, and live in Christian love and unity.

ደብረ ገነት አማኑኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሐዋርያዊ እምነትን በቅዱስ አምልኮ፣ በቅዱሳን ምሥጢራት፣ በጸሎት፣ በመንፈሳዊ ምክርና በፍቅር የተሞላ እንክብካቤ ጠብቃ ለማስተላለፍና ለመመስከር ትተጋለች:: አስተምርሆቷ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ቅዱስ ትውፊት ላይ የተመሠረተ ሲሆን፣ እግዚአብሔርን ለማምለክ፣ በመንፈሳዊ ሕይወት ለማደግና በክርስቲያናዊ ፍቅርና አንድነት ለመኖር የሚሹትን ሁሉ በፍቅር ትቀበላለች።

Support Us | ይደግፉን 

Your donation supports the worship, ministries, and mission of our Church.

የሚያደርጉት ልገሳ የቤተ ክርስቲያናችንን አምልኮ፣ አገልግሎትና ተልእኮ ይደግፋል።

 

Watch Live | በቀጥታ ይከታተሉ

Join us online for our Sunday worship service.

በየእሑዱ የሚካሄደውን የአምልኮ አገልግሎታችንን በቀጥታ ይከታተሉ።

Every Sunday at 5:30 a.m.
በየእሑዱ ከጠዋቱ 5:30 ሰዓት ጀምሮ


Announcements & Upcoming Events | ማስታወቂያዎች እና ቀጣይ ዝግጅቶች

Address | አድራሻ

15 Dean Street
West Orange, NJ 07052

Get Directions | መንገድ ይመልከቱ

Service Time | የአገልግሎት ሰዓት

Sunday Service | የእሁድ አገልግሎት
 5:30 AM – 12:00 PM

Friday Children’s Program | የዓርብ የሕፃናት መርሐ ግብር
 5:30 PM – 7:00 PM

Phone | ስልክ

Our Community | ማህበረሰባችን

Rooted in faith. United in worship. Growing together.
በእምነት የሰረቀ። በአምልኮ የተዋሐደ። አብሮ የሚያድግ።

Our Faith | የእምነታችን ጉዞ

Learn about the beliefs, sacraments, and spiritual life of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, including the Seven Mysteries.

የቤተ ክርስቲያኗን እምነት፣ ቅዱሳን ምሥጢራት እና መንፈሳዊ ሕይወት ይወቁ።

Friday Youth Program | የዓርብ ትምህርት

Our Friday program gathers children and youth for prayer, learning, and spiritual growth in the teachings of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.

ልጆቻችን በዓርብ ምሽት ለጸሎት፣ ለትምህርት እና ለእድገት ይሰበሰባሉ።

Our Community in Photos | ማህበረሰባችን በፎቶ

Church Calendar | የቤተ ክርስቲያን የቀን መቁጠሪያ

Stay updated with upcoming liturgies, feast days, youth programs, and church events.
ስለ ቀጣይ ቅዳሴዎች፣ በዓላት እና ዝግጅቶች ይወቁ።

We warmly invite you and your family to participate in our services and grow together in faith and community.