Become a Member / አባል ይሁኑ

At Debre Genet Amanuel, every person is a precious member of the Body of Christ. Join us in a shared journey of prayer, service, and fellowship rooted in the ancient Ethiopian Orthodox Tewahedo faith.

በደብረ ገነት አማኑኤል ሰው ሁሉ ክቡር የክርስቶስ አካል ነው። በጥንታዊቷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት መሰረት በጋራ የጸሎት፣ የአገልግሎት እና የኅብረት ጉዞ ይቀላቀሉን።

New Member / አዲስ አባል

Create a new membership account and join our community.

አዲስ የአባልነት መለያ ይፍጠሩ እና ማህበረሰባችንን ይቀላቀሉ።

Existing Member / ያሉ አባላት

Already registered? Sign in to access your membership account and profile.

አስቀድመው ተመዝግበዋል? መለያዎን ለመድረስ ይግቡ።

Benefits of Membership / የአባልነት ጥቅሞች

Join the Debre Genet Amanuel family to deepen your faith and actively participate in our community’s growth and governance.
የደብረ ገነት አማኑኤል ቤተሰብ ቤተሰብ ይቀላቀሉ፤ እምነቶን ያጠናክሩ እና ማህበረሰባችን ውስጥ ይሳተፉ።

Sacramental Access / ቅዱሳን ምሥጢራት

Full access to Holy Sacraments including Baptism, Holy Matrimony, and funeral services.
ጥምቀት፣ ጋብቻ እና ሌሎች ቅዱሳን ምሥጢራትን ማግኘት።

Voting Rights / የመርጫ መብት

Participate in the General Assembly and elect church leadership.
በአጠቃላይ ጉባኤ ውስጥ መሳተፍ እና መሪዎችን መምረጥ።

Spiritual Education / መንፈሳዊ ትምህርት

Access to Sunday School, Bible study, and theological teachings.
የሕፃናት ትምህርት፣ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እና ሌሎች ክፍሎች።

Community Support / የማህበረሰብ ድጋፍ

Support during sickness, hardship, and times of need.
በችግር፣ በሕመም እና በአስቸጋሪ ጊዜ ድጋፍ መቀበል።

Facility Usage / የቤተክርስቲያን አጠቃቀም

Access to church facilities for events, gatherings, and ceremonies.
ለግብዣዎችና ለማህበራዊ ክስተቶች ቤተክርስቲያኑን መጠቀም።

Pastoral Counseling / መንፈሳዊ ምክር

Spiritual guidance and counseling from our clergy.
ከካህናት መንፈሳዊ መመሪያና ምክር መቀበል።

Monthly Membership Fee / ወርሃዊ የአባልነት ክፍያ

$25

Single / ያላገባ

For individual members
ለግለሰብ አባላት

$40

Couple / Head of Household / ባልና ሚስት

For couples and families
ለባልና ሚስት እና ቤተሰቦች

Ask and it will be given to you; search, and you will find; knock, and the door will be opened for you.