Church Governance · የቤተ ክርስቲያን አስተዳደር
Board of Trustees
የአማካሪ ቦርድ
The Board of Trustees provides governance and oversight to Debre Genet Amanuel EOTC, ensuring the church fulfills its spiritual mission and serves the community with integrity and accountability.
የአማካሪ ቦርድ ለደብረ ገነት አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳደርና ክትትል ያቀርባል — ቤተ ክርስቲያኗ መንፈሳዊ ተልዕኮዋን በሐቅ እና በተጠያቂነት እንድትፈጽም ያደርጋል።
Serving in Faith & Accountability
በእምነትና በተጠያቂነት ማገልገል
The leadership of Debre Genet Amanuel EOTC is committed to transparent governance, faithful stewardship of the church’s resources, and the spiritual well-being of every member of our community.
የደብረ ገነት አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን አመራር ለግልጽ አስተዳደር፣ ለቤተ ክርስቲያኗ ሃብት ታማኝ አሰተዳደር እና ለእያንዳንዱ የማኅበረሰባችን አባል መንፈሳዊ ደህንነት ቁርጠኛ ነው።